Channel
ዳዒ ወሒድ በኢሥላም እና በክርስትና መካከል ያለውን ልዩነት እና አንድነት በንጽጽር የሚያስቀምጥ ወንድም ነው። ለዚህም የቋንቋ፣ የሰዋስው፣ የዐውድ፣ የተዛማች እና የሥነ አመክንዮ ሙግት በማቅረብ የሚታወቅ ተሟጋች እና ጦማሪ ነው። ለሙግቱ ነጥብ በዋነኝነት የሚጠቀምባቸው ቋንቋ ዐማርኛ፣ ግዕዝ፣ እንግሊዝኛ፣ ዐረቢኛ፣ ዕብራይስጥ እና ግሪክ ናቸው። መልካም የንባብ፣ የጥናት፣ የማነጻጸር ጊዜ ይሁንልዎ!
Updated: 2026-09-01
አሏህ አምሳያ የለውም በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 16፥74 ለአሏህ አምሳያዎችን አታድርጉ፡፡ فَلَا تَضْرِبُوا لِلَّهِ الْأَمْثَالَ አምላካችን አሏህ የሰማያት እና የምድር በሁለቱም መካከል ላለው ሁሉ ጌታ ነው፥ ለእርሱ ሞክሼ የለው…
ቡጢ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው። 22፥11 ከሰዎች በጫፍ ላይ ሆኖ አሏህን የሚያመልክ ሰው አለ። وَمِنَ النَّاسِ مَن يَعْبُدُ اللَّهَ عَلَىٰ حَرْفٍ "ቡጢ"Boxing" ማለት "አምስት ጣቶችን በማጠፍ እና በመኮርመት ፊት ላይ…
16ኛው ክፍለ ዘመን በፕሮቴስንታንት አውራ አስረገጥ ተሓድሶ"Magisterial Reformation" የተጀመረው ተቃውሞ አምስት ብቻዎች"Five solae" አዋቅሯል፥ እነዚህ አምስት ብቻዎች የሚባሉት፦ 1ኛ. መጽሐፍ ብቻ"Sola Scriptura" 2ኛ. እምነት ብቻ"Sola Fide" 3ኛ.…
የበላይነት ስሜት"superiority complex" እና የበታችነት ስሜት"inferiority complex" ሁለቱም በሽታዎች ናቸውና የሥነ ልቡና ህክምና ያስፈልጋቸዋል። ላዕላይ በራስ መተማመን"over confidence" ለንቀት፣ ለትዕቢት እና ለውድቀት ይዳርጋል፥ ታኅታይ በራስ መተማመን…
ዓመተ ፍዳን ወደ ቅድመ ልደት እንዲሁ ዓመተ ምሕረትን ወደ ድኅረት ልደት በትግላችን ቀይረነዋል። የአጼውን ሥርዓት ላይመለስ ቀብረነዋል።
ይህ የቀደምት ሠለፎች ዐቂዳህ ሆኖ ሳለ የራሳቸው ሥነ መለኮት የማያውቁ የክርስትና ዘለሰኛ ሚሽነሪዎች አምላክ "ፊት" እንዳለው እና አማንያን በፍርድ ቀን ፊቱን እንደሚያዩ በቅጡ አልተረዱም፦ ዘጸአት 33፥20 ደግሞም፦ “ሰው አይቶኝ አይድንምና "ፊቴን" ማየት አይቻልህም፡” አለ። וַיֹ…
የአምላክ ፊት በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 75፥23 ወደ ጌታቸው ተመልካቾች ናቸው፡፡ إِلَىٰ رَبِّهَا نَاظِرَةٌ "ሲፋህ" صِفَة ማለት "ባሕሪ"Attribute" ማለት ነው፥ የአሏህ ሲፋህ "ሲፋህ ዛቲያህ" صِفَة ذَاتِيَّة እና…
የእንጨት አምልኮ በአሏህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡ 11፥2 እንዲህ በላቸው፡- «አሏህን እንጂ ሌላን አታምልኩ! እኔ ለእናንተ ከእርሱ የተላክሁ አስጠንቃቂ እና አብሳሪ ነኝ»። أَلَّا تَعْبُدُوا إِلَّا اللَّهَ ۚ إِنَّنِي لَكُم م…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.