Channel
🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇 👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት 👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት 💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ 📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @miki_mako Buy ads: https://telega.io/c/yamazemur_getemoche
Updated: 2026-08-23
✞ዐረገች በስብሐት✞ ዐረገች በስብሐት ዐረገች በእልልታ በስብሐት በእልልታ ዐረገች ዐረገች በእልልታ የጻድቃን እመቤት የኃጥአን ተስፋ ዐረገች ዐረገች በእልልታ የማይታበለው እንዲፈጸም ቃሉ ብታርፍም እመ አምላክ ቤዛዊተ ኩሉ ዐረገች ተነስታ ድንግል የእኛ እናት እልል በሉላት እልል በሉላት…
ወልድኪ ይጼውዓኪ ወልድኪ ይጼውዓኪ ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር ልጅሽ ወደ ሕይወትና ወደክቡር መንግሥቱ ይጠራሻል። https://t.me/abagebrekidan https://t.me/abagebrekidan
"ወዳጄ ሆይ ተነሺ ውበቴ ሆይ ነዪ" መሓ መሓ ፪፥፲ 🎊🎉 እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የእርገቷ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🎊🎉 "አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ አንተና የመቅደስህ ታቦት።" መዝ ፻፴፩፥፰ ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getem…
✞ማርያም አርጋለች✞ ማርያም አርጋለች ወደ ገነት(፪) የሰማይ መላእክት እያረጋጓት እርሷም እንደ ልጇ ተነስታለች የአባቷን ዳዊት ትንቢት ልትፈፅም ወርቁን ተጎናፅፋ በቀኙ ልትቆም ወደ አምላክ ማደሪያ ወደ ሰማያት አረገለች በእልልታ ድንግል የእኛ እናት አርጋለች ማርያም ተነስታለች አዝ= …
#አባቷ_ዳዊት አባቷ ዳዊት የልጇ ሎሌ እያመሰገናት በበገናው ከሚያልፈው ዓለም /ወደማያልፈው/(፪) ዐረገች ድንግል ወደማያልፈው ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ጴጥሮስ ጴጥሮስ ወጳውሎስ አጠኑ ሥጋሃ(፪) ለማርያም(፪) በማእጠንተ ወርቅ #ትርጉም ጴጥሮስና ጳውሎስ የማርያምን ሥጋ በወርቅ ማዕጠንት አጠኑ። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ══╯
#ሰላም_ለኪ ሰላም ለኪ ማርያም እመ አምላክ ወልድኪ ይጼውአኪ ውስተ ሕይወት ወመንግሥተ ክብር/፪/ #ትርጉም:- የአምላክ እናት ማርያም ሰላም እልሻለሁ ወደ ሕይወትና ወደ ክብር ወዳለው ጌትነት ልጅሽ ይጠራሻል። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧…
#ዕርገታ_ተሰምዓ ዕርገታ ተሰምዓ ውስተ ሰማያት ወበአታ(፪) ውስተ ገነት ገነዝዋ ሐዋርያት ገነዝዋ(፪) በስብሐት #ትርጉም:- ወደሰማይ ማረጓ ወደ ገነት መግባቷ ተሰማ:: ሐዋርያት በክብር ገነዝዋት። ╭══•|❀:✧๑♡๑✧❀|: ══╮ @yamazemur_getemoche ╰══•ೋ•✧๑♡๑✧• ═…
A head-to-head of how Backpack and Phantom advertise on Telegram — the Solana-rooted exchange-and-wallet versus the leading self-custody wallet, their creative and targeting differences, and what the Telegram Ads Spy archive reveals.
How advertisers reach Belgian audiences on Telegram — one of Europe's toughest gambling and ad-restriction regimes pushing operators offshore, a Dutch/French/German language split, and EU-regulated crypto and trading.
How advertisers reach Irish audiences on Telegram — an English-speaking EU member inside the UK-Ireland creative pool, a fintech and tech-HQ hub, EU-regulated crypto and forex, and offshore gambling under a tightening licensing regime.
How advertisers reach Korean audiences on Telegram — the real-name banking regime that pushes activity offshore, one of the world's most intense retail-crypto cultures, gaming and esports adjacency, and won-denominated payment friction.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.