Channel
የ ያሲን ኑሩ ሐዲሶች Yasin Nuru "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ) "የበጎ ስራ ምላሹ በጎ እንጂ ሌላ አይደለም " የብናኝ ክብደት ያክልም መልካምን የሰራ ሰው ያገኘዋል :>> { አል -ዘልዘለህ 7} UNOFFICIAL ለአስተያየት👇👇 @hasabbbbot ሀዲሶችን ከፈለጋችሁ👇👇 @yasin_nuru_hadis
Updated: 2026-07-09
#ጣፋጭ #ሀዲስ አንብበው ለሌሎችም ማካፈል አይዘንጉ!! ረሱል ሰ.ዐ.ወ ከሶሃቦቻቸው ጋር ቁጭ ብለው በዱኒያ ላይ በጣም ስለሚዎዷቸው ነገሮች አየተጨዋወቱ እያሉ ነብዩ አቡበክርን "ያ አባ በከር አንተ በዱኒያ ላይ በጣም የምትወደው ነገር ምንድነው?" ብለው ጠየቁት። አቡበክርም "3 ነገሮች…
📢 ታላቅ የምሥራች! የ 5 ወር ከግማሽ የዒልም ድግስ 📢 ለብዙ ጊዜ በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩ ድንቅ 4 ኪታቦችን በአንድ ላይ የምንማርበት ልዩ የዒልም ማዕድ ተዘጋጅቷል! 1. «አዳእ ወደዋእ» (በሽታውና መድኃኒቱ)፦ ሙኽተሰር ሳይሆን ዋናውን ኪታብ ሙሉውን እናስተምራለን። በወንጀል…
🐑 አያመ ተሽሪቅ! 1⃣1⃣🔣1⃣2⃣🔣1⃣3⃣ ከበሺር ቢን ሰሂም ተይዞ ነቢዩ (🤍) ስለ አያመ ተሽሪቅ ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا يدخلُ الجنَّةَ إلاَّ نفسٌ مسلمةٌ، وإنّ هذِهِ الأيّامَ أيّامُ أكلٍ وشربٍ..﴾ “ነፍሱ ሙስሊም የሆነች ቢሆን…
Mmmm <-ቀድሞ መልሷል መልካም በዓል!
“ከርሱ ጋር ለስራ በደረሰ ጊዜም “ልጄ ሆይ! እኔ በህልሜ የማርድህ ሆኜ አይቻለሁ፤ (እስቲ አንተም ነገሩን) ተመልከት፡፡ “ምን ይታይሃል” አለው፡፡ (ልጁም) አባቴ ሆይ! የታዘዝከውን ፈጽም፤ አላህ ቢሻ ከታጋሾቹ ሆኜ ታገኘኛለህ አለ" እንደዚህ የተባባሉት ማን እና ማን ናቸው?
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
8 ሰዓት ላይ ጥያቄ ጠይቃለው ቀድሞ ለመለሰ 500 ብር ይሸለማል!
ኢዱ እንዴት ነው?
🌻 ዒድ ሙባረክ 💐 እንኳን ለ1447ኛው ዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሰን። 🌸 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال 人 ★ 。 • ˚ ˚ 🌙 . (_ _) * ዒድ * ★ . ┃口┃ * mubark * . ┃口┃★ * . . ˛• . ┃口┃★ * •★ 。•˛˚˛ . …