Channel
እንኳን ለወላዲተ አምላክ ለእመ ብርሃን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ልደታ በሰላም አደረሳችሁ! "እመቤቴ ሆይ የሚወድዱሽ የተወደዱ ናቸው" ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ https://youtu.be/oxBriM50JOA?si=kPJsMLxIRnihwWjo
https://youtu.be/4_gPSA306zI?si=Z768r7SVz9NEWY
ሙሉ መዝሙሩን በጃንደረባው ሚድያ ላይ ያገኙታል። https://youtu.be/GPAB1_I8gfg?si=E9q45XhlZ53TuFEV
https://youtu.be/XEsWqBc1kNQ
"እግዚአብሔርም ከክፉ መንገዳቸው እንደተመለሱ ሥራቸውን አየ፤ እግዚአብሔርም ያደርግባቸው ዘንድ በተናገረው ክፉ ነገር ተጸጽቶ አላደረገውም" ዮናስ 3:10 የነነዌ ሰዎች በእግዚአብሔር ፊት ማረን ብለው በመውደቃቸው እግዚአብሔር መዓቱን በምሕረት ቁጣውን በትዕግሥት ለውጦ ምሕረት እንዳደረገ…
Flags — countries where our network of observers on Telegram recorded this ad being shown in this channel. It's not the advertiser's targeting country: Telegram serves sponsored ads worldwide, and we simply note where the ad appeared in the feed. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; rare placements (under 5%) are collapsed into “+N”.
በአእላፋት ሳምንት ጃን ፎረም ላይ ከቀረቡ ጥናታዊ ጽሑፎች ሦስተኛው ይህንን ይመስል ነበር:: ማስፈንጠሪያውን ተጭነው ይመልከቱ:: https://youtu.be/t1v8ENcHEdA
በኢትዮጲያዊው ጃንደረባ ትውልድ የተዘጋጀውን የዕጣ ቲኬት ይሄን የኦንላይን ሊንክ በመጫን ያግኙ። https://chapa.events/to/janderebawtickets መልካም ዕድል!
https://youtu.be/3SRsOCVTKyI