Channel
የኢስላም አርበኛ መወያያ ግሩፕ ቻናል 👉https://t.me/yeislamarbegnaa "ከናንተም ወደ በጎ ነገር የሚጠሩ ፣ መልካም ስራም የሚያዙ ከክፉ ነገርም የሚከለክሉ ሕዝቦች ይኑሩ ፣.እነርሱም ፈላህ ከሚወጡት ናቸው" ቁርኣን ( 3:104) ሀሳብ አስታየት ካሎት በዚህ አስቀምጡልን @yeislamarbegnaabot
Updated: 2026-09-07
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 📖 بِسْمِ اللّٰهِ الرَّحْمٰنِ الرَّحِيْمِ✍✍✍✍✍✍ 📝 የእለተ ፡ሰኞ 10 ጥያቄዎች ❶ ረሱል ﷺ በመካ 13 ዓመት ዳዕዋ አድርገዋል። 🟢 እውነት 🔴 ሀሰት ❷ የቁርአን ትልቁ ሱራ ሱረቱል ያሲን ናት። 🟢 እውነት 🔴 …
🍁አነጋን🍁 🍁ጨለማውን ገፎ ብርሀኑን ላሳየን ጌታ የተጣራ ምስጋና ይገባው። 🍁አልሀምዱሊላህ 🍁ለተውባ ድጋሜ እድልን ለሰጠን ጌታ የተጣራ ምስጋና ይገባው። 🍁አልሀምዱሊላህ ሰባሀል ኸይር
Amiiiiin ya Allah 🤲
ሽቲ
''አሰላሙ ዐለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ'' ውድ Zeyniya እንኳን ወደ የኢስላም አርበኛ📚 ጉሩፕ በደህና መጡ!! አህለን! መልካም ቆይታ ይሁንሎ!
ዱንያ ደስታዋም ሆነ ሀዘንዋ አጭር ናት ሁለቱም ዘውታሪ አይደሉም ሀዘን በደስታ ደስታን በሀዘን ጤናን በበሽታ በሽታን በጤና ማግኘትን በማጣት ማጣትን በማግኘት ይፈራረቃሉ ከዚህ ሁሉ የጥንካሬያችን ማንነት ይወስነዋል ኢላሂ አጠናክረን አሏህ ሆይ እኛ አጠፊ ተሳሳች ነን ይቅር በለን የአሏህ
ትክክል
አዕምሮህ እሺ ካለ ሰውነትህ ማይወጣው መከራ የለም😌
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-16 · first ad check queued