Channel
እንኳን ወደ መጻሕፍት ዓለም ቻናል በሰላም መጡ ። 👉 ከመፃሕፍት የተውጣጡ ጥቀሶች 👉 ጠቅላላ እውቀት ጥያቄዎች 👉 በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ውይይቶች ...... እንዲሁም ሌሎች ብዙ ነገሮችን ይዘናል ! #book #pdf For any question : @birukxl 👉 Co-Owner : @prime_nati Buy ads: https://telega.io/c/Yemesahft_Alem
Updated: 2026-09-07
📔 የትኛውን መፅሐፍ ትፈልጋላችሁ? የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት 👇 1.ዴር ቶጋዳ 2, ዮራቶራድ 3, ራማቶሓራ 4, ዣንቶዣራ 5, ዮራቶራድ 6, ዮቶድ 7, ክቡር ድንጋይ l 8, የኦጋዴን ድመቶች ll 9, ደህንነቱ lll 10, የወንድ ምጥ 11, ተከርቸም 12, ተልሚድ 13, ሜሎስ 1…
Media post
📔 The Mountain Is You በሕይወታችን ያለው ትልቁ እንቅፋት ሁልጊዜ ከውጭ አይመጣም። አንዳንድ ጊዜ እንቅፋቱ እኛ ራሳችን ነን። ስኬትን፣ ጥሩ ግንኙነትን ወይም የተሻለ ሕይወትን እንፈልጋለን፤ ነገር ግን እነዚህን የሚያርቁ ውሳኔዎችን ራሳችን እንወስናለን። ለምን? ምክንያቱም …
📔 የትኛውን መፅሐፍ ትፈልጋላችሁ? የፈለጋችሁትን መጽሐፍ ንኩት 👇 1.ዴር ቶጋዳ 2, ዮራቶራድ 3, ራማቶሓራ 4, ዣንቶዣራ 5, ዮራቶራድ 6, ዮቶድ 7, ክቡር ድንጋይ l 8, የኦጋዴን ድመቶች ll 9, ደህንነቱ lll 10, የወንድ ምጥ 11, ተከርቸም 12, ተልሚድ 13, ሜሎስ 1…
📔 Limitless | ገደብ የለሽ “አእምሮዬ እንደዚህ ነው፤ ብዙ ነገር ማስታወስ አልችልም።” “እኔ በጣም ዘገምተኛ ተማሪ ነኝ።” “አዲስ ነገር ለመማር ዕድሜዬ አልፏል።” እነዚህ አስተሳሰቦች ከአቅማችን በላይ የሆኑ እውነቶች ሳይሆኑ፣ ብዙ ጊዜ እራሳችንን የምንገድብባቸው…
የታንጉት ሚስጥር (መፃሀፍ ዳሰሳ ) በእውቁ ደራሲ ብርሃኑ ዘርይሁን የተደረሰው ይሄ ታሪካዊ ልቦለድ በ19ኛው ክ/ዘመን አጋማሽ በጎንደር የተነሳውን ካሳ ኃይሉን ንቅናቄ እና ከእርሱ ጋር የነበሩትን ሰዎች ህይወት ያስቃኘናል። 👉 በተለይ የመጽሀፉ ዋና ገፀ-ባህሪና መጠሪያ የሆነችው ታንጉ…
#ጥሪ_ወደሞት መፅሐፍ በPDF መልክ ከታች በተቀመጠው ቻናል ሊንክ ላይ በቅርብ ቀን ይለቀቃል፣ እስከዛው ጆይን በማለት ተቀላቅለው ይጠብቁ። አሁኑኑ ተቀላቀሉ🔥🔥 https://t.me/AmbaBooks/1839| 📚 https://t.me/AmbaBooks/1839| 📚 https://t.me/…
📔 Mans For Search Meaning 📝 Dr. Victore Frankl 📃ይዘት፦ ልቦለድ 📖የገፅ ብዛት፦221 🗓ዓ.ም፦1959 🟥size፦20.4 MB ✔️Type ፦ #Pdf #ልቦለድ 🔔ቻናል፦@Yemesahft_Alem 📌ማጋራት አይዘንጋ @Yemesahft_Alem✅
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-14 · first ad check queued