Channel
መረጃዎችን ለመላክ @fikerassefa
Updated: 2026-08-25
በምሥራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ ጢያ፣ ሱተን እና ኧሽከዲየ ቀበሌዎች የጸጥታ ችግር መከሰቱ ተገለጸ። በጢያ፣ ሱተን እና ኧሽከዲየ ቀበሌዎች የጸጥታ ችግር መከሰቱን፤ በዚህም ከባድ የጦር መሣሪያ ተኩስ እንደሚሰማና ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው እየሸሹ መሆኑ ከአካባቢው የደረሱን መረጃዎች ያሳያ…
በሰሞንኛው የድሬዳዋ የኮንዶሚኒየም ዕጣ አወጣጥ 10 ዓመት የቆጠቡ ነዋሪዎች እያሉ ሶስት ወር ለቆጠቡ ግለሰቦች አዲስ ዶክመንት ተሰርቶ ቤት መሰጠቱ ታወቀ ጉዳዩ በነዋሪዎች ዘንድ ትልቅ ቁጣንና ተስፋ መቁረጥን የፈጠረ ሲሆን ቅሬታ አቅራቢዎቹ የፌደራል መንግሥት አካላት በአካል በመገኘት ገ…
የጥገና ሥራ ለማከናወን የሚቋረጥ የኃይል አቅርቦት ነገ ነሐሴ 20 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች፡- ✅ከጠዋቱ 11፡00-11፡00 👉ኢዮ ጠቢብ ሆስፒታል፣ አበበ ቢቂላ ስታድየም፣ መድሀኒዓለም ት/ቤት ጀርባ፣ መድሀኒዓለም ኮንዶሚኔም፣…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram…
Media post
ዩናይትድ ስቴትስ በዳርፉር ያለው የተባበሩት መንግስታት የጦር መሳሪያ ማዕቀብ መላው ሱዳንን እንዲሸፍን ስትል ሀሳብ አቀረበች። ትናንት ሰኞ የአሜሪካ አምባሳደር ማሳድ ቡሎስ በኒውዮርክ በተካሄደው የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ሀሳቡን አቅርበዋል።ቡሎስ፤ በሱዳን …
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለ1501 ኛው የነቢዩ መሐመድ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል @Yenetube @Fikerassefa
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.