Channel
ደጅሽ ላይ ቆሜ ደጅሽ ላይ ቆሜ ስለምንሽ ባርኪኝ እናቴ ማርያም ስልሽ ተደላደለልኝ ህይወቴ በአንቺ በእናቴ በእመቤቴ አዝ እንቺ በመሆንሽ የሕይወቴ ፋና አልፈራም ጨለማ ብርሃን አለኝና አይጠፋም ዘላለም ፍቅርሽ ከአንደበቴ አለ በደሜ ውስጥ ፍቅርሽ በሕይወቴ አልቀርም ደጅሽ ለዘላለም /2/ …
ጳጒሜን🌿🌿 ጳጉሜ ማለት "ጭማሪ" ማለት ሲሆን በዓመቱ መጨረሻ የምትገኝ አምስት (በዘመነ ሉቃስ ደግሞ ስድስት) ቀናት ያሏት ወር ናት። ኢትዮጵያ "የአስራ ሦስት ወራት ጸጋ" ተብላ የምትታወቀውም በዚህ ምክንያት ነው። በቤተክርስቲያናችን ካሉ ሁለት የፈቃድ አጽዋማት አንዱ በጳጉሜን የሚ…
ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ያየኽብኝን ያላሳየኽብኝ ደግሞም በደሌን የረሳኽልኝ አስገረመኝ ለእኔ ያለህ አስደመመኝ ለእኔ ያለህ ብበድልህ /4/ እየቻለኝ ያ ትከሻህ አዝ እጄን በአፌ እያስጫነ አስገረመኝ ደጉ ልብህ ፊትህ አይጠቁር በኃጢአቴ እንዳላየህ ታልፈዋለህ ሳታሳጣኝ በሰው መሐል የእኔ…
አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ ቤተልሔም አንቺን ብቻ በዚያ ግርግም ዮሀንስን በገሊላ በኤፍራታ አላየንም አንቺን ብቻ ቀራንዮ አንቺን በኮረብታ ዮሴፍንምአላየንም ሊቶስጥራ ጎልጎታ❴አዝ❵፪ አዝ ገና በማለዳ በናዝሬቷ መቅደስ ገብርኤል በስራት ይዞ ከገሊላ ሲደርስ ያን ዜና ስሰሚ ደነገጥሽ…
የጽድቅ መማሪያ የትሕትና የጽድቅ መማሪያ የጌታዬ እናት የቃል ማደሪያ አዝ ባማረ ዜማ ማርያም ልበል ጠርቼሽ ደስታን ክብርን ልቀበል ማርያም ስምሽን ነፍሴ ወደደው አስደሳቹ ቃል ልቤን አወደው ከፍጥረት የለም እንዳንቺ ያለ ልሳኔ አወጀ ማርያም እያለ አዝ በጉባኤ ፊት ከዓውደ ምሕረት ማርያ…
🛑 "መባረኪያዬ" ✞ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ ✞ •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥• @Z_AbelMekbeb •✥•🍁@Z_AbelMekbeb 🍁•✥•
♡ አበራ ታቦር ♡ አበራ ታቦር በጌታ ግርማ(2) ፍጥረት ሁሉ አብ ሲናገር ሰማ Taabor ni ife ulfina Gooftaan (2) Uumamni hunduu jecha Abbaa dhaga'an ሙሴ ኤልያስ የናፈቁት ሐዋርያት ፊቱ የወደቁት እርሱ ነው ጌታ አምላካችን የሚናገረው ለልባችን ደ…
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የደብረ ታቦር የመገለጥ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም የደብረ ታቦር በዓል ይሁንላችሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን🙏🙏🙏
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.