Channel
"ይህ የቴሌግራም ቻናሌ ግንቦት1/2011ዓም የተከፈተ ነው። የእኔን የስልክ ወጪ ጨምሮ አገልግሎቴን መደገፍ የምትፈቅዱ ጓደኞቼ በ 👉🏿 https://donorbox.org/zemedemedia እና 👉🏿 https://www.paypal.com/paypalme/ZemedkunB በኩል ማገዝ ትችላላችሁ። በተረፈ ለቤተ ክርስቲያኔና ለኢትዮጵያ ሀገሬ የሚጠቅመውን ሁሉ አበረክት ዘንድ አብዝታችሁ ጸልዩልኝ።
Updated: 2026-09-06
"…በቀጠሮአችን መሠረት መጥተናል። ማታ ወደ መኝታዬ ስሔድ በ390,000 ብር 256 ተማሪዎችን ስፖንሰር ያደረጉልንን ሦስት የሠራዊተ ጌዴዎን እህት ወንድሞችን አመስግኜ፣ በቀረው በረከቱ ይድረሰን ያሉ ስላሉ እንግዲያው 500 ተማሪዎችን ብንሞላስ በማለት ነበር ቃል የምትገቡ ቃላችሁን በኋ…
• 500 እንሙላው አይደል? "…ሰንበት ተማሪዎቹ የላኩልኝ የ254 ተማሪዎችን ስም ዝርዝር ነበር። ለአንድ ተማሪ በ1500 የኢትዮጵያ ብር ሒሳብ ማለት ነው። በአጠቃላይ ለ254 ቱ ተማሪዎች የሚያስፈልግ የነበረው ብር 380,000 ሺ ብር የነበረ ቢሆንም፤ ገና መረጃውን ለጥፌ ዞር ስል ሦ…
Media post
Media post
Media post
• በሙሉ ተችሏል ‼ • 👏👏👏👏👏👏 አልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏 • ሒዊ ከሠራዊተ ጌዴዎን ~ 127 ተማሪ… 190 ሺ • ዘሌ ከሠራዊተ ጌዴዎን ~ 60 ተማሪ… 90 ሺ • ትዙ ከሠራዊተ ጌዴዎን ~ 66 ተማሪ 100 ሺ • እግዚአብሔር ይመስገን እንጂ ሌላ ምን ይባላል። 👏�…
Media post
• የበረከት ሥራችንን እንጀምር … "…የዓመቱ መጨረሻ ነው። እኔ እና እናንተ ደግሞ ያለፈውን ዓመት 2018 ዓምን ያሳለፍነው በብዙ በረከት፣ በብዙ ድል፣ በደስታ እና በብዙ ተስፋ ነው። አሁን ደግሞ ይሄ ወር ወርሀ ጳጉሜ እኔ እናንተ በዋዛ ፈዛዛ የማናሳልፍበት፣ ወርሀ ጳጉሜን ደስ በሚያ…
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-08-10 · first ad check queued