ኤፌ 3÷16-19 በመንፈሱ በውስጥ ሰውነታችሁ በኃይል እንድትጠነክሩ ክርስቶስም በልባችሁ በእምነት እንዲኖር እንደ ክብሩ ባለ ጠግነት መጠን ይስጣችሁ፤ የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ፥ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል፥ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ፥ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም ሙላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ.
View rate: 0%
An estimate from public metrics — we have no admin access to Telegram’s native analytics, so treat this as a signal, not a verdict.
We have not collected enough daily snapshots yet to plot a trend. The current snapshot is shown above; a chart will appear once we have at least two data points.
Explore
Last refreshed: 2026-07-04