Channel
@addis_mereja ቀዳሚ የመረጃ ምንጭ 🇪🇹 🇪🇹 . ⏬ምርት እና አገልግሎቶን ለማስተዋወቅ ከፈለጉ⏬ ⏬ ꜰᴏʀ ᴘᴀɪᴅ ᴘʀᴏᴍᴏᴛɪᴏɴ ⏬ መረጃዎችን ለመላክ @adis_merejaa_bot
Updated: 2026-08-27
የሱዳን ኤሊት ፎርስ ወደ ኢትዮጵያ ድንበር መንቀሳቀሱ ተነገረ የል ኢንስቲትዩት ባለፉት ሶስት ቀናት ወደ ኢትዮጵያ ግዛት ሰፊ የጦር መሳሪያ እየየከማቸ ነው የሚል መረጃ ባወጣ ሰአታት ልዩነት የሱዳን ጦር አንድ ብርጌድ ኤሊት ፎርስ ወደ አልዳማዚን ማንቀሳቀሱ ታውቋል። ይህም ኢትዮጵያ እና…
የብሔራዊ ባንክ ማሳሰቢያ!! የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለሕዝቡ፣ ለዲያስፖራውና ለመላው የገንዘብ ተጠቃሚ ጠንካራ ማሳሰቢያ አስተላልፏል። ሕገወጥ የሃዋላ አውታረ መረቦችንና ፈቃድ ያልተሰጣቸውን የገንዘብ ማስተላለፊያ ወኪሎች መጠቀም ከፍተኛ የፋይናንስና የሕግ አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል ባ…
460 የሚጠጉ ሰዎችን ሕይወት የታደገው የድልድዩ ጠባቂ! #Ethiopia | በቻይና የናንጂንግ ያንግትዜ ወንዝ ድልድይ በዓለም ላይ በርካታ ሰዎች ሕይወታቸውን ለማጥፋት የሚመርጡት አስፈሪ ሥፍራ በመባል ይታወቃል። ነገር ግን ላለፉት 21 ዓመታት በዚህ ድልድይ ላይ አንድ ያልተለመደ ተአም…
በኔፓል በደረሰ የጐርፍ አደጋ የ95 ሰዎች ሕይወት አለፈ፤ በመቶዎች የሚቆጠሩ ደግሞ ደብዛቸው ጠፋ! በሰሜናዊ ኔፓል በጣለው ኃይለኛ ዝናብ ምክንያት በተከሰተ ድንገተኛ የጐርፍ አደጋ የ95 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ፣ 484 ሰዎች ደግሞ ደብዛቸው መጥፋቱን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት …
ለ2019 የትምህርት ዘመን ከ2.5 ሚሊዮን አዳዲስ እና ነባር ተማሪዎችን ለመቀበል እየተዘጋጀ እንደሆነ የትግራይ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ በትግራይ ክልል በ2019 የትምህርት ዘመን አዳዲስ ተመዝጋቢዎችን ጨምሮ 2 ሚሊዮን 500 ሺህ ጀማሪ፣ እንደኛ እና 2ኛ ደረጃ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስ…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram…
ከትግራይ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የተሰጠ መግለጫ የትግራይ ሕዝብን ከምድረ ገጽ ለማጥፋት እንቅልፍ አጥቶ ሲሠራ የቆየው የብልጽግና አገዛዝና ጆኖሳይደር አብይ አህመድ፣ በትግራይ ህዝብ ላይ ለረጅም ጊዜ ሲያካሂደው የቆየውን የድሮንና የአየር ድብደባ በመቀጠል፣ ዛሬ ነሐሴ 14 ቀን 2018…
Media post
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.