Channel
የ Halal Jobs የቴሌግራም ቻናል @halaljobseth
Updated: 2026-09-07
ቻሌንጁን ስትወዳደሩ በተሰጣችሁን ሊንክ ሌሎች ሰዎች ለእናንተ ቢጋብዙላችሁም ስለሚቆጥርላችሁ ይቻላል። ለመወዳደር በዚህ አካውንት (@Top5Winners) ሙሉ ስማችሁን ተናግራችሁ ለሌሎች የምትጋብዙበትን ሊንክ ጠይቁና ሌሎችን በመጋበዝ አሸናፊ ሁኑ። ሽልማቱ እንደሚከተለው ይሆናል። 1ኛ ለ…
ቻሌንጁ ተጀምሯል! ሐላል ጆብስ ብዙ ቀጣሪና ስራ ፈላጊ ሰዎች ጋር ለመድረስ በዚህ የቴሌግራም ቻናል የሚካሄደው ልዩ ቻሌንጅ በይፋ ተጀምሯል። በሚከተለው ዩዘርኔም (@Top5Winners) ሙሉ ስማችሁን ፃፉልኛና ሌሎችን የምትጋብዙበት ሊንክ ከፅሁፍጋ ይላክላቹሀል ከዚያ የተላከላችሁን ሊንክ…
ከተሰጠው ሀሳብ መካከል "ካለው ማህበረሰብ አንፃር ተደራሽነቱ ይበልጥ አብዛኛው ማህበረሰብ ጋር ቢደርስ" የሚል ተደጋጋሚ ጥቆማ ተሰጥቶኛል። ይህንን ሀሳብ በመቀበል ተደራሽነቱን ለማስፋት ከዛሬ ጀምሮ ለ15 ቀን የሚቆይ ልዩ ቻሌንጅ ይኖረናል። ቻሌንጁ የሚጀምረው ዛሬ ከምሽት 4:00 ሰዓት…
ባለፈው ከቀጣሪዎችም ከስራ ፈላጊም ሀሳብና አስተያየት በጠየኳችሁ መሰረት ብዙ ብላችሁኛል። በቅርቡ ኢንሻአላህ ሐላል ጆብስ ቀጣሪንም ስራ ፈላጊንም የሚጠቅሙ ነገሮችን ይዞ ይመጣል።
የልጆች አልባሳት የሽያጭ ሰራተኛ እንፈልጋለን! የስራው አይነት:- የልጆች አልባሳት ሽያጭ ሰራተኛ ※ ደሞዝ:- በስምምነት ※ የስራ ሰዓት:- ጠዋት 3:00-ማታ 1:30 ※ የስራ ቦታ:- ግራር ኮንዶሚንየም አካባቢ ※ ሰፈሯ እዛው አካባቢ ቢሆን ይመረጣል። ለማመልከት በሚከተለው ስልክ ይደ…
Ethio Tebib General Hospital | ኢትዮ ጠቢብ አጠቃላይ ሆስፒታል Position: Senior Accountant ※ Location: Addis Ababa, Ethiopia ※ Employment Type: Full-Time ※ Department: Finance & Accounting ※ R…
Media post
Media post
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-06-19 · first ad check queued