Channel
✔️በዚህ በተወዳጁ እና በመጀመሪያው በ @hulearsenal1 የቴሌግራም ቻናል ከእሁድ እስከ እሁድ የሚቀርቡ ዝግጅቶች ፦ 🔊 የጨዋታዎች ሙሉ ሀይላይት፣ 🔊ሁሉንም የአርሰናል ጨዋታዎች በቀጥታ ስርጭት ፣ 🔊 አርሰናልን የተመለከቱ ፈጣን እና ትኩስ ዜናዎች ፣ 🔊 ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳዎች እና ወ.ዘ.ተ ። 📩ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @miss14 በኩል አናግሩን!
Updated: 2026-08-27
ቪላ 0 አርሰናል 1 full time 10 ደቂቃ ቪዲዮ
📍የሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ! ባስቆጠርናቸው የጎል ብዛት ተበልጠን 2ኛ ላይ እንገናኛለን። እሁድ:- አርሰናል ከ ቼልሲ @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
📲ብሩኖ ጉማሬሽ በኢንስታግራም ገጹ:- "ከጥቂት ጉዳት በኋላ በመመለሴ በጣም ደስተኛ ነኝ። በዚህ ማልያ የመጀመሪያው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዬ እና የመጀመሪያው ድሌ። እንቀጥል! በጣም አስቸጋሪ በሆነ ሜዳ ላይ የተገኘ ታላቅ ድል። እሁድ እንገናኝ፣ መድፈኞቹ!🔥🔥🔥" @HULEARSENA…
🗣️ኤቤሬቺ ኤዜ:- "በጣም ምርጥ ቡድን አለን። በርካታ World Class ተጫዋቾች እና ብዙ ጥሩ ነገሮች አሉን።" @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
📊 በነገራችን ላይ ዛሬ አስቶንቪላ ምንም አይነት ኢላማውን የጠበቀ ሙከራ አላደረገም ።❌ 🧱 Best Defense in The World💪 SHARE |@HuleArsenal1 |@HuleArsenal1
ካላፊዮሪ 📷 POTM🎖️ @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
#OFFICIAL ሪካርዶ ካላፊዮሪ የጨዋታው ኮከብ በመባል ተሸልሟል! POTM🎖️🌟 @HULEARSENAL1 @HULEARSENAL1
ቡካዮ ሳካ ስለ አርሰናል ፉልባክ ተጫዋቾች ፦ 🗣️ ❝ ማጥቃት ላይ ብዙ እንሰራለን ። ካላፊዮሪ እና ቤን እና ሌሎች የመስመር ተከላካይ ተጫዋቾች ሲጫወቱ ብዙ ይረዱናል ። ሩጫዎቻቸው እና ተለዋዋጭነታቸው ሁልጊዜ ብዙ ነገር ይሰጠናል ። ካላፊዮሪ ዛሬ ለግቤ በሰጠው አሲስት ይህንን አሳይቶ…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.