Channel
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። @ty1921 @dengel_enate . @webzema የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ አስተምህሮና ስርዓትን የጠበቁ መዝሙሮች እና ወረባቶችን ከነዜማቸው ለማግኘት ቻናላችንን ይጎብኙ። ለማንኛውም ሀሣብ, ጥቆማ, አስተያየት @ty1921ላይ ቢያስቀምጡልን ይደርሰናል
Updated: 2026-09-07
ይሄንን የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍን መዝሙሮችን የሚተላለፉበት ቴሌግራም ቻናል መቀላቀል አለባችሁ!!! 👇👇👇 https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk https://t.me/+2ua4-eAbNTI1MTRk
Media post
👌⛪️ሥርዓተ ቤተክርስቲያንን ከስር መሠረቱ የምትማሩበት ልዩ ኦርቶዶክሳዊ ቻናል በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጪም ያሉ የተዋሕዶ ልጆች ተቀላቅለው በመማር ላይ ናቸው የቀራችሁት አንተ / አንቺ ናችሁ‼️ በቻናሉ ለምእመናን በሚገባ መልኩ በጽሑፍ ድንቅ የቤተክርስቲያን ትምህርቶች ይለቀቃሉ ገብ…
Media post
እግዚአብሔር እኛን ይወደናል እግዚአብሔር እኛን ይወደናል መላዕክቱን ለኛ ልኮልናል እንዲረዱን እንዲጠብቁን መላእክቱ እንዲታደጉን [፪] ❴አዝ❵ መንገደኛ መስሎ መላኩ ሲራራ በአሞት መስሎ በዚያ በተራራ የጦቢትን አይኑን ያበራ ሩፉኤል ነው ለኛ ሚራራ ❴አዝ❵ ጦቢያና ጦቢት ይናገሩ የመላኩን…
#ሩፋኤል_እላለው ሩፋኤል እላለው ድምጼን ከፍ አድርጌ የችግሬ ደራሽ ክብሬ ነው ማረጌ በፈዋሽ እጆቹ ድኖ ሳር ቅጠሉ ሩፋኤል ይላል ፍጥረት በሙሉ እስኪ ላመስግነው ከበሮዬን ላንሳ ደዌና ሀዘኔ ሞቴ ከተረሳ እንደ ዳዊት እጆች እጆቼን ላበርታ ለምን ዝም እላለሁ ጭሀቴ ተሰምቷል አዝ......…
✞ ተቀበል ፀሎቴን ✞ ተቀበል ፀሎቴን አሳርግ ስለቴን ሩፋኤል/2×/ ፈታሂ ማህጸን ተቀበል ከደጅህ መጥቼ ተቀበል እጆቼን ዘርግቼ ተቀበል ልሂድ ወደ ቤቴ ተቀበል በአንተ ተፈትቼ ተቀበል እንደ ጦቢት ጦቢያ ተቀበል እኔንም ባርከኝ ተቀበል አምላኬ እግዚአብሔር ተቀበል ላመስግን እርዳኝ /…
እግዚአብሔር ፈዋሽ እግዚአብሔር ፈዋሽ የስምህ ትርጉም ፈታሄ ማህጸን ሩፋኤል ግሩም ለአንተ አለኝ ምስጋና የመንገዴ መሪ ነህና/2/ አዝ----- ይውረድ ከሰማይ የምህረት ጠል ሩፋኤል አሳደገኝ ልበል ከልጅነቴ ያኖርከኝ በክብር ሩፋኤል ለአንተ ልዘምር/2/ አዝ----- የመብረቅ ጋሻ የእሳት…
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.